የገበያ አቅጣጫ 🟢 Gold (ወርቅ) — በመጠኑ Bullish / ከፍተኛ Volatility 🟢 U.S… — TRADER ELITE™ — TG.ME

🕯 የገበያ አቅጣጫ

🟢 Gold (ወርቅ) — በመጠኑ Bullish / ከፍተኛ Volatility
🟢 U.S. Indices — በመጠኑ Bullish / ከፍተኛ Volatility

🟡 U.S. Dollar — Neutral / Mixed
🟡 Treasury Yields — Neutral እስከ ትንሽ Bearish

📌 ምክንያቱም፦

🟠 የዛሬው የሥራ ገበያ መረጃ ከተጠበቀው በትንሹ የተሻለ ቢሆንም፣ ለFed ተጨማሪ የወለድ ጭማሪን በጣም የሚያጠናክር ደረጃ ላይ አልደረሰም።

🟠 የProductivity መቀነስ ደግሞ ለገበያው ትንሽ Dovish ድጋፍ ይሰጣል። በተጨማሪም Q2 Unit Labor Costs 1.3% ላይ መጥተዋል፣ ይህም አዲስ የInflation ጭማሪ ምልክት አላሳየም።

በአጠቃላይ፦
የዛሬው መረጃ ብቻውን ሌላ የFed የወለድ ጭማሪ የሚያስፈልግበትን ሁኔታ በጣም አያጠናክርም።

⚠️ ነገር ግን Gold እና U.S. Indices በጣም Bullish ናቸው ብለን ለመጥራት ገና ጥንቃቄ እናደርጋለን። ከፍተኛ Treasury Yields፣ Inflation ስጋቶች እና Geopolitical Risks አሁንም ዋና የገበያ አንቀሳቃሾች ናቸው።

📊 CURRENT FUNDAMENTAL BIAS:
🟡 Slightly Dovish / Mixed

🔥 HIGH VOLATILITY EXPECTED

⚠️ ሁልጊዜ Proper Risk Management ይጠቀሙ።
September 3, 2026 78