🚨 GOLD ALERT — ወርቅ ከ3 ሳምንት በላይ ዝቅተኛ ደረጃ ደረሰ!
🥇 Gold (XAUUSD) በዛሬው ግብይት ከ3 ሳምንታት በላይ ያላየውን ዝቅተኛ ዋጋ ነካ።
🌍 በመካከለኛው ምስራቅ የተባባሰው ውጥረት የዘይት ዋጋን ከፍ አድርጎ፣ የዋጋ ንረት (Inflation) እና የወለድ ምጣኔ እንደገና ሊጨምር ይችላል የሚል ስጋትን አባብሷል።
🇺🇸 አሁን የገበያው ትኩረት በUS Jobs Data ላይ ነው። የሚመጡት የስራ ገበያ መረጃዎች በGold ላይ ትልቅ እንቅስቃሴ ሊያመጡ ይችላሉ።
⚠️ Volatility ከፍተኛ ነው። Proper Risk Management
Trade smarter. Manage your risk. 📊

1
1September 2, 2026 119