📉 የዶላር ኢንዴክስ (DXY) -0.64% ወረደ
🇺🇸 የአሜሪካ ዶላር ኢንዴክስ (DXY) 0.64% ቀንሷል። የአሜሪካ ኢኮኖሚ መረጃዎች ከተጠበቀው ደካማ መሆናቸው እና የU.S. Treasury የወለድ መጠኖች መቀነሳቸው ዶላሩን ጫና ውስጥ አስገብተዋል።
👀 አሁን ትኩረቱ በሚቀጥለው የአሜሪካ የስራ ገበያ መረጃ (NFP) ላይ ነው። ይህ መረጃ የFederal Reserve ቀጣይ የወለድ ውሳኔን ለመገመት ጠቃሚ ፍንጭ ሊሰጥ ይችላል።
📌 ለGold Traders:
ዶላር እና Treasury yields ሲወርዱ፣ ይህ በአጠቃላይ ለGold የሚደግፍ ሁኔታ ሊፈጥር ይችላል።

September 3, 2026 85