ይሔ ስራ ንግድ አይደለም! ይሔ ስራ ስም ሸመታ አይደለም!! ይሔ ስራ ማንገቻም ሆነ መንጠላጠያ አይደለም!!!…

ይሔ ስራ ንግድ አይደለም!
ይሔ ስራ ስም ሸመታ አይደለም!!
ይሔ ስራ ማንገቻም ሆነ መንጠላጠያ አይደለም!!!

💧ሀውልት እድሳት ነው!

💧አንድ ጨዋ ልጅ ለአባቱ መንፈስ ማረፍ የሚያደርገው የነብስ ይማር መታሰቢያ ነው!!

ደሞ ደሞ.....

💧ተዘግቶ የከረመን እልፍኝ ከፋፍቶ እንደማናፈስ ያለ ነገር ፤ አቧራ የለበሱ የሳሎን ጌጦችን እንደመወልወል ያለ ነገር ፤ ርጥብ ቀጤማ ጎዝዝዝጎዝዝዝዝ አድርጎ በጠጅ ሳርና አደስ ሽታ መሀል በእጣን ጢስ ስር ደጅ ደጁን በስስ ፈገግታ እንደመመልከት ያለ ነገር......!!!

እንደዚያ ያለ ነገር🖐🍻

ዋሸሁ?
© ጋሽ ናደው
Thank You Dawit Tsige!

@Bookfor
@Bookfor
February 3, 2024 10.4K 8