ሰላም የቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተሰቦች
ባለፈው ዓመት እግዚአብሔር ረድቶን ለ10 ችግረኛ ተማሪዎች ለ2018 የትምህርት ዘመን የመማሪያ ቁሳቁስ ከዩኒፎርም (ከትምህርት ቤት የደንብ ልብስ) ጋር አሟልተን እንዲማሩ አድርገናል።
ዘንድሮም እንደ አምናውና ታችአምናው ለ2019 የትምህርት ዘመን ለእነዚህ ልጆች የትምህርት ቁሳቁስ በማሟላት እንዲማሩ ለማድረግ የተለመደ ትብብራችሁን ታደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን።
መሣተፍ የሚችል በውስጥ መስመር @natansolo ማናገር ይችላል!
17September 2, 2026 1.3K