ከእራት በኋላ ያለው ጊዜ የምስጋና ጊዜ ነው። ምስጋናን የሚያቀርብ ደግሞ ንቁና የተረጋጋ ይሆናል። ከእራት በኋላ ወደ ጸሎት እንጂ ወደ መኝታ አንሂድ። ያለበለዚያ ግን በደመ ነፍስ ከሚመሩት አውሬዎች የበለጠ በደመ ነፍስ የምንመራ እንሆናለን።ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅt.me/beteafework/7598Translate145321353August 30, 2026 5.1K 57