📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉ
በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤
ጉዳያችሁን በአግባቡ ለማጣራትና ተገቢውን መፍትሔ ለመስጠት እየሰራን ነው። ስለዚህ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማመልከቻ ሊንክ በመግባት የሚጠየቀውን መረጃ በትክክል እንድትሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
በተጨማሪም፣ ከኤጀንሲው ጋር ያደረጋችሁትን ግንኙነት፣ ሂደቱ የቆየበትን ጊዜ እና የተሰጣችሁን ምላሽ (ካለ) በዝርዝር እንድታስገቡ እንጠይቃለን።
የምትሰጡት መረጃ ጉዳያችሁን በፍጥነት ለማጣራትና ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ያግዘናል።
🔗 የማመልከቻ ሊንክ: https://forms.lmis.gov.et/agancy_form/

530
199
55
47
43
30
28
28
21
2
1July 10, 2026 67.3K 478