🎓🌍የስልጠና እድል
🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነጻ የሚሰጥ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል።
📚የስልጠና ዘርፎች
🔹Business Ethics & Professional Conduct
🔹Logistics & Supply Chain Management
🔹Import/Export Regulations
🔹የAfCFTA ንግድ እድሎች
🔹የGCC አገራት የስራ ገበያ እና የቅጥር እድሎች
🔹Entrepreneurship
🔹 Workplace Readiness
🔹የጥራት ማረጋገጫና የጥራት ቁጥጥር
🔹የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ
👥መስፈርቶች
🔹ዕድሜ፦ ከ30 በታች
🔹ትምህርት፦ በ2018 ዓ.ም. የሚመረቁ የባችለር ወይም የማስተርስ ምሩቃን፣ ወይም ባለፉት 2 ዓመታት ውስጥ የተመረቁ።
🔹የትምህርት መስኮች፦
• Supply Chain Management
• Procurement
• Logistics
• Business Administration
• Trade Studies
• Sustainability
• ወይም ሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች።
📍 ቦታ
Kaizen Excellence Centre (KEC)፣ አዲስ አበባ
📅የስልጠና ቀን- ከሐምሌ 6–8 ቀን 2018
🎁ከስልጠናው ተሳታፊዎች መካከል 1 ተሳታፊ ተመርጦ በYokogawa Internship Program ከ2019
የልምምድ ፕሮግራም ይሳተፋል።
✅ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚኖሩ የተመረጡ ተሳታፊዎች፦
🔹የትራንስፖርት ወጪ
🔹በስልጠናው ቆይታ የማረፊያ ወጪ ይሸፈናል።
📝አመልካቾች በዚህ https://forms.lmis.gov.et/yokogawa_electric/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

274
67
24
9
5
3
2
2July 9, 2026 70.2K 460