ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ… — E-LMIS - ብቁ — TG.ME

🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
👷 ክፍት የስራ መደቦች
🔹 HR/Admin Officer2 ቦታ
ትምህርት፡ BA Degree በManagement፣ Accounting ወይም ተዛማጅ ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 3–4 ዓመት
የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት
🔹 Store Keeper2 ቦታ
ትምህርት፡ Degree በSupply Chain Management፣ Accounting፣ Management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት
የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት
🔹 Excavator Operator III15 ቦታ
ትምህርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የስራ ልምድ፡ በExcavator Operator 8 ዓመት
የቅጥር አይነት፡ ቋሚ

🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/midroc-construction-ethiopia/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 29/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ።

☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
❤208👍49🙈14💯13🥰9😁2😢2
July 7, 2026 60.3K 165