🎓🏦 በባንክ ዘርፍ መሰማራት ለምትፈልጉ አዲስ ተመራቂዎች 🏦🎓
🌍🌎 በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጎች በባንክ ዘርፍ እያደገ በመጣው የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሙያ እድገት ለማድረግ ለሚፈልጉ ወጣት ምሩቃን ዘምዘም ባንክ (ZamZam Bank) 300 ለሚሆኑ Graduate Trainee የስራ እድሎችን አዘጋጅቷል።
✅ የሚፈለጉ መስፈርቶች
🎓 በማንኛውም የማህበራዊ ( Business Filed)
🏦 Graduate Trainee
📅 በመጨረሻዎቹ 3 ዓመታት (2015-2018ዓ.ም ) ውስጥ የተመረቁ፣
📝 የNational Exit Examination ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ፣
💼 የስራ ልምድ አያስፈልግም፣
🕌 በBanking የባንክ አገልግሎት ላይ ፍላጎት ያላቸው፣
💻 መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት (MS Office, Email, Internet) ያላቸው፣
🗣 ጥሩ የእንግሊዝኛ የመግባቢያ ክህሎት ያላቸው፣
🤝 የቡድን ስራ፣ የተሻለ ግንኙነት እና የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት ያላቸው፣
📈 ለመማር፣ ለመለወጥ እና ለመላመድ ዝግጁ የሆኑ፣
🧠 መሠረታዊ የትንታኔና የችግር መፍታት ችሎታ ያላቸው፣
📍 በተለያዩ ክልልሎች እና ከተማ አስተዳደር ላይ ለመመደብ ፈቃደኛ የሆኑ።
🏫 ስለሆነም ይህንን እድል ለመጠቀም የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et በመግባት በመመዝገብ፣ በአቅራቢያችሁ የሚገኘውን የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ/ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) በመያዝ በዚህ ሊንክ በመጠቀም https://forms.lmis.gov.et/zemzem_new/ ማመልከት ትችላላችሁ።
📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ መስመር 9138 ይደውሉ።

468
138
23
19
15
14
12
11
10
7
2June 23, 2026 95.3K 1.2K