ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️ ✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ… — E-LMIS - ብቁ — TG.ME

👷🏾‍♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️
✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን።
ከታች በተዘረዘሩት በርካታ የስራ መስኮች ላይ በማመልከት ዛሬዎኑ የስራውን ዓለም በመቀላቀል ዕውቅዎቶንና እና ልምዶን ወደ ገንዘብ ይቀይሩት:-

🔹 የግንባታ ሰራተኛ/Carpenter / Construction Worker
🔹 የብረታ ብረት ባለሙያ/ Steel Fixer
🔹 ቴክኒሻን / Technician
🔹 ሲቪል ሱፐርቫይዘር / Civil Supervisor
🔹 ምግብ አብሳይ / Chef
🔹 የግንባታ ረዳት ሰራተኛ / Construction Helper
🔹 አጠቃላይ ግንበኛ / General Mason
🔹 የጽዳት ሰራተኛ / Cleaner
🔹 የኤሌክትሪክ ባለሙያ /Electrician
🔹 የቧንቧ ሰራተኛ /Plumber

🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ መስመር 9138 ይደውሉ ።
የስራ ባለቤት እርስዎ ነዎት !
❤876👍333💔92😁78👏49🤔35🤷‍♂33👻30🤨29🔥27🗿23
May 4, 2026 139.2K 1.3K