አስደሳች ዜና 🧑‍🌾በAgri SME ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ወይም ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህ ድጋፍ… — E-LMIS - ብቁ — TG.ME

🎙️🌱አስደሳች ዜና

🧑‍🌾በAgri SME ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ወይም ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህ ድጋፍ እድል ለእርስዎ ነው።

🌾E-LMIS የሚቀጥለውን እርምጃ እንዲወስዱ እና እቅዶችዎን ወደ ተግባር ለመቀየር የድጋፍ አገልግሎቶችን እያመቻቸ ይገኛል።

👉 የድጋፍ ማመልከቻውን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡
https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/

🛅ይህ ድጋፍ ራስን የመቻልና የማሻሻል እድልዎ ነው።

🌿 Plant the Seed for Your Future

🧑🏽‍🌾Looking to build a career in the AgriSME sector?

🌾E-LMIS is providing access to financial support to help you take that next step and turn your plans into action.

👉 Apply here:
https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/

💰This is your chance to access financial support and move forward with confidence.

🛅Your next opportunity could begin with one simple step.
❤427👍157😁36👏26🤔20🤷‍♂18😭14🔥13🥰5💋2
April 4, 2026 140.5K 349