#ቃለመጠይቅ #ብርሃኑ_ሌንጂሶ(ዶ/ር) የአዲስ ማለዳ እንግዳ ሆነዋል። ዶክተር ብርሃኑ በአካዳሚክ፣ በምርምር፣ በመገናኛ ብዙኃን እና በሕዝብ አገልግሎት ዘርፎች ሰፊ ልምድ ያላቸው የሶሺዮሎጂ ባለሙያ፣ የአደባባይ ምሁር እና የፖሊሲ አውጭ ናቸው።
በልማት ጥናት ላይ ልዩ ትኩረት ያደረጉ የሶሺዮሎጂ ባለሙያ ሲሆኑ፣ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ እና በዓለም አቀፍ የእንስሳት ሀብት ምርምር ተቋም (ILRI) በመሳሰሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በማስተማር እና በመሥራት ልምድ አክብተዋል።
“ብሔርተኝነት” የተሰኘ መጽሐፍ በ2016፤ እንዲሁም በቅርቡ ደግሞ “Water: Ethiopia's Gateway to Prosperity” የተሰኘ ሌላ መጽሐፍ ለንባብ አብቅተዋል።
ብርሃኑ በሁለት ክፍል ከአዲስ ማለዳ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ስለብሔርተኝነት፣ ስለሀገረ መንግስት ግንባታና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ለተነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ያሉትን ሰጥተዋል።
ክፍል አንዱን በተከታዩ ማስፈንጠሪያ ያገኙታል፦
https://youtu.be/VaoZbGKBJeA?si=X_Njj7gFq8VqBtpi

8
4
3
1September 3, 2026 3.6K 3 6