16ኛው ክፍለ ዘመን በፕሮቴስንታንት አውራ አስረገጥ ተሓድሶ"Magisterial Reformation" የተጀመረው ተቃውሞ አምስት ብቻዎች"Five solae" አዋቅሯል፥ እነዚህ አምስት ብቻዎች የሚባሉት፦
1ኛ. መጽሐፍ ብቻ"Sola Scriptura"
2ኛ. እምነት ብቻ"Sola Fide"
3ኛ. ጸጋ ብቻ"Sola Gratia"
4ኛ. ክርስቶስ ብቻ"Solus Christus"
5ኛ. ክብር ለአምላክ ብቻ"Soli Deo Gloria" ናቸው።
"ክብር ለአምላክ ብቻ"Soli Deo Gloria" በሚል ማዕቀፍ ውስጥ ከአምላክ ውጪ ለሌላ ነገር ስግደት ሆነ ክብር ክልክል መሆን ይካተታል፥ ነገር ግን የቲክ ቶክ ፕሮቴስታንት የሙሥሊም ሙግት ሲያንቆራጥጧቸው ለማምለጥ "ለዳዊት የአክብሮት ስግደት ተሰግዶለታል" ብለው አረፉት። ቆይ "የአክብሮት ስግደት" የሚለው ትምህርታችሁ በአንቀጸ እምነታችሁ ከሌለ ከሙግት ለማምለጥ ለምን መዋሸት አስፈለገ?
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
August 27, 2026 9.9K 5