የበላይነት ስሜት"superiority complex" እና የበታችነት ስሜት"inferiority complex" ሁለቱም በሽታዎች ናቸውና የሥነ ልቡና ህክምና ያስፈልጋቸዋል። ላዕላይ በራስ መተማመን"over confidence" ለንቀት፣ ለትዕቢት እና ለውድቀት ይዳርጋል፥ ታኅታይ በራስ መተማመን"under confidence" ለባዶነት፣ ለብቸኝነት እና ለጥፋተኝነት ስሜት ይዳርጋል።
አምላካችን አሏህ እርሱ ባስቀመጠልን አኽላቅ እና አደብ የምንሰተር ያርገን!
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
August 26, 2026 10.1K 2 26