@TestimonyTube · 925 subscribers
ይህ በየቀኑ የእግዚአብሄርን በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ማዳን በምስክርነት የሚቀርብበት ቻናል ነው ከሀገር ውስጥ የአገልጋዮች ዘማሪያን ሰባኪዎች እንዲሁም ከአለም ዙርያ የተገኙ ምስክርነቶች በየቀኑ ይቀርባሉ። Contact Us☞ @TliveBot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/TestimonyTubeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 16, 2018per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ጸሎቱ እንዳለቀ ግራ ተጋቡ ጌታን አታውቅምኮ አሉት እጁን በአፉ አድርጎ ቆሞ ቀረ እኔ ግራ ገባኝ ምን እንደሚሉም አልገባኝም እንባዬን እየጠራረኩ እያፈራረኩ አየዋቸው አገልጋዩም ቀጠል አድርጎ ለወጋችን ቢሆንም ጌታን ትቀበያለሺ አለኝ? ዞር ብዬ ወደነሱ ተመለከትኩ ውስጤ ባማላውቀው ደስታ እና ድል ተሟልቷል እንቢ ለማለት አቅም አጣሁ በደስታ እሺ አልኩ ። በደስታ ጮሁ አለቀሱ ገረመኝ ሆ እኔ ግን ጴንጤ አልሆንም አልኩ በልቤ 🤣🤣 ሞቻለኋ ብሞታት አይነት🤣🤣🤣 ብቻ እጄን አን…
ክፍል አንድ የክርስትና ሕይወት ምስክርነት ጌታ ኢየሱስን መከተል ከጀመርኩ 17 ዓመታትን አስቆጠርኩ ይገርመኛል ሳስበው የዛሬ አስራ ሠባት ዓመት በአንድ ድርጅት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ ተቀጥሬ ለመስራት ከቤተሠቦቼ ቤት የወጣሁበት ጊዜ ነበር። ለመስራት የወሰንኩት ደሞ አባቴ በወቅቱ በነበረው መንግስት ስደት ላይ ስለነበረ እና ለቤቱ ደግሞ የመጀመሪያልጅ ስለሆንኩ ሀላፊነቴን ለቤተሠቦቼ ለመወጣት ነበር ። ከእኔ ታናናሾች 4 ወርቅ የሆኑ እህቶች እና አንድ እንቁ ጀግና …
https://t.me/KALTUBE?livestream=60ce765e49728562d0
https://t.me/KALTUBE?livestream=754af970f63bce00cd
#ተለቀቀ ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔት 💐ዘጠነኛ እትም በቃልቲዩብ የተዘጋጀ 👆7ሜ.ባ PDF ያውርዱት ●18 ጥያቄዎች ለተወዳጇ ዘማሪት አይዳ አብርሀም 💐 የስራ ባህልና ክርስትና (በነቢይ መሳይ አለማየሁ) 💐ክርስትናችሁን ከወረት ጠብቁ (በፓስተር ስንታየሁ በቀለ) 💐ትናንቱን የረሳ ትውልድ ፤ የባህልና ትውፊት ክስረት (በቢንያም አዲሱ) 💐ጥሩ አድማጭ መሆን! (በአቤኔዘር አለማየሁ) እና ሌሎች . . . ... ለወዳጆቻችሁ ለአማኞች ፣ ለማያምኑ ሼር❤️ ለበፊት እት…