ጊቢ ላይ ምን የንባብ Material ብንጠቀም አሪፍ ነው? 🎯 NORMAL MODULE OR 🎯 HANDOUT… — Temari News — TG.ME

ጊቢ ላይ ምን የንባብ Material ብንጠቀም አሪፍ ነው?

   
🎯 NORMAL MODULE
                 OR
   
🎯 HANDOUT (PPT) 🤔

ብዙ ጊዜ  ሁሉም ተማሪዎች በሚባል መልኩ ለጥናት የሚጠቀሙት MODULE ነው
🙂

ግን ጊቢ ላይ ሁላችንም እንደምናውቅ ለSemester የሚሰጠን የትምህርት ጊዜ በጣም አጭር ና ፈጣን ነው። በዚህም ምክንያት Module ሙሉውን አንብበን እንጨርሳለን ማለት ዘበት ነው
🥵

አስተማሪዎችም ቢሆኑ ብዙ ጊዜ  ከModule ይልቅ  Handout ነው የሚጠቀሙት በተለይ Theory የሚበዛው Course ላይ።

ስለዚህ Theory ለሚበዛው Course ከModule ይልቅ  Handout😘ብትጠቀሙ በጣም አዋጭ ነው።

📝 Handout ማለት

በየአንዳንዱ Course አስተማሪዎች ተመካክረው ከ Module ላይ አፈስገፈሱን አሳጥረው፣ የሚቆረጠውን Portion ቆርጠው፣ እጥር ምጥን አድርገው ለዩኒቨርስቲው የሚመጥነውን ቅመም የሆነች Note ሚያሰፍሩባት Document ናት
🤩

(ከ ዩኒቨርስቲ የኒቨርሲቲ ይለያያል..).... ሲጀመር አስተማሪወች የሚመክሩት ካለን ጊዜ አንጻር handout እንድናነብ ነው ፈተናውም ከ 90% በላይ የሚመጣው እዚሁ ላይ ነው በተለይ ሚሸመደዱ ትምህርቶች
🍔

❗️እንደ Maths ና physics የ Calculation ትምህርቶች ግን  Module ብትጠቀሙ አዋጭ ነው  አንዳንዴም Reference ያስፈልጋል።

📱 በተጨማሪ AI ተጠቅማችሁ ማንበብ አትርሱ ያልገባችሁን ለመጠየቅ እና ጥያቄዎች እንዲሰጣችሁ በማድረግ በደንብ ለማጥናት ያግዛቿል።

ለተማሪዎች በተማሪዎች
☑ @TemariNews
☑ @TemariNews
❤35👍11👏3🔥2
August 31, 2026 9.1K 15