አዲዳስ ሰሞኑን ጫማውን ለማስተዋወቅ የጋዛ ህፃኔትን ለመጨፍጨፍ ሂዶ እግሩን በጀግኖቹ ያጣን አንድ ጄኖሳይደር… — Seid Social — TG.ME

አዲዳስ ሰሞኑን ጫማውን ለማስተዋወቅ የጋዛ ህፃኔትን ለመጨፍጨፍ ሂዶ እግሩን በጀግኖቹ ያጣን አንድ ጄኖሳይደር መጠቀሙን ተከትሎ በአለም ላይ ከፍተኛ ተቃውምና የቦይኮት ዘመቻ ተከፍቶበታል።

በርካታ የሰብአዊ መብት ተቋማት ፤ ዝነኞችና የፊልም ኮከቦች የሙዚቃ ፈርጦች የአዲዳስን ተግባር በመኮነን ከፍተኛ የእቀባ ዘመቻ ከፍተዋል።
በተለይም ስፔናዊው የፊልም አክተር ጃቪየር ባርዴም የዚህ ዘመቻ መሪ ነው።

ይህን ተከትሎ በሁኔታው የተደናገጠው አዲዳስ ለፈፀመው ድርጊት ይቅርታ በመጠየቅ ማስታወቂያውን አጥፍቷል።
እኔ ለአውሮፓውያን የመብት ተሟጋቾች በተለይም ለስፔይናዊያን ቃል እያጣሁ ነው!

ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial
👍44❤27👏2
September 8, 2026 1.4K 3