በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማንቡክ ላይ የአገው ታጣቂዎች በሙስሊሞች ላይ ከፍተኛ ጥቃት መክፈታቸውንና በዚህ በርካታ ሙስሊሞች እንደተገደሉ ከቦታው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
አገዎቹ መጀመሪያ ላይ ከአካባቢው ንብረትና ከብቶችን ለመዝረፍና ለማውደም የመጡ ሲሆን ሙስሊሞቹ ራሳቸውን ለመከላከል ተኩስ የገጠሙ ሲሆን በዚህም በርካቶች መሞታቸው ታውቋል።
አሁን ላይ አካባቢው ከፍተኛ ስጋት ላይ ሲሆን የሚመለከተው የመንግስት ፀጥታ ሀይል የህዝቡን ጥሪ እንዲሰማና እንዲያረጋጋ ጥሪየን አቀርባለሁ።
በቤንሻንጉል ጉሙዝና አዋሳኝ አካባቢዎች የአገው ታጣቂዎች በተደጋጋሚ በተደራጄ ሁኔታ ሙስሊሞች ላይ ጥቃት እንደሚፈፅሙ ይታወቃል።
የአገዎቹ በህዝብ ብዛትም ሆነ በትጥቅ ስለሚበልጡ ከአካባቢ አመራሮችም ስለሚደገፉ አደጋ እያደረሱ ቀጥለዋል።
ለእንዲህ አይነቱ ጥቃት መንግስት አስቸኳይና ዘላቂ መፍትሄ ሊሰጥ ይገባዋል።
ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial

59
36
18
4September 7, 2026 2.9K 15 3