ይህ ሲይዝ በቀላል መልኩ ነው ለመልቀቅ ግን እጅግ በጣም ፈታኝና አስቸጋሪ ነው፡፡
ሲጀምር ምልክቶቹ፡፡
1. #የ አፌ ይሸት ይሆን ስሜት፡፡ እያሉ በተደጋጋሚ መሞከር፡፡
2. #ቀና ብለን ሰውላይ መጥፎ ፊት ስናይ ከኛ ሽታ ጋር ማመሳሰል፡፡ ይህ የጅኑ ታክቲክ ነው፡፡ እያጠመዶት እንደሆነ አይርሱ፡፡
3. #ልክ ሸሚዝ ቲሸርት ቀሚስ ሲለብሱ ንፁህ ቢሆኑ እንኳ መሽተት፡፡ ይህም ገላዎን ቢያሸቱ አይሸትም ግን ልብሶ ይሸታል፡፡
4. #ብንሸፈን እንኳ የሌላው ሰው አፍ መሽተት፡፡ ሰው ከሩቅ ቢያወራዎትም ይሸቶታል፡፡
ሲቀጥል ከባባድ ምልክቶቹ ማለትም በጅኑ ቁጥጥር ከሆኑ ቡሃላ ያለው ምልክት
1. #ዶክተር የማይፈታው ደስ የማይል ሽታ። ሙሉ ለሙሉ ሰውነቶ መሽተት ይጀምራል ያም ለሰዎች የታወቀና የማይደበቅ ነው፡፡ ሽቶ ቢነሰንሱ እንኳ ከዚህ ሽታ አያመልጡም ፡፡
2. #ክፉ የብብት ጠረን እንዳለቦት ከተደጋጋሚ ሰው መስማት፡፡ ወይም ሰዎች አፍንጫቸውን መዝጋት አጠገቦ ሲደርሱ፡፡
3. #ተስፋ አስቆራጭ የማይለቅ የብልት ጠረን ይህ በወንዱም በሴቷም ላይ የባሰ ነው ፡፡ ምንም ቢታጠቡት ያለ አባላዘር በሽታ መሽተት ይጀምራሉ፡፡
4. #ርሀብ ሳይኖርም የአፍ ሽታ መኖር። ይህ ሰው ስለሚረብሽ ማስክ አድርገው ይተንፍሱ ፡፡ ይህ ሽታ ነው የርሶ እጅግ የሚሸት ሲሆን ከማስክ ውጭ ሰውን እንዴት እንደሚያውክ ይወቁ፡፡ ይህም ሲሆን ሚስዋክ እንኳ ቢይዙ መሽተቱን አያቆምም፡፡
5. #አይን ወይም ከአፍንጫ ወይም ከመንጋጋ ስር ጠጣር ድንጋይ መሳል ነገሮች መውጣት፡፡
6.#ፊት ላይ የቡጉር መብዛት፡፡ እነኛም ብጉሮች ትልለቅ እየሆኑ መቸገር ፡፡
7. #ያ_ብርቱ ኢማን ከስሞ ከሰላትና ከእስልምና ሙሉ ለሙሉ መራቅ፡፡
በጅኑም ቁጥጥር ስር መዋል፡፡
ይህ ጅኑ ሲቆጣጠሮት የሚያሳዩ ምልክቶች ሲሆኑ ባፈጣኝ ህክምና መውሰድ ብልህነት ነው፡፡ ምክንያቱም በየሆስፒታሉ ደጃፍ ቢጠኑ ምንም አይነት መፍትሄ እንደማያገኙ አስቀድመን ለመንገር እንወዳለን፡፡ ይሁንና ከላይ ያሉት ሲጀምር አይነት ምልክቶች ካሎት ሁሌም ቢሆን ማታ ላይ ሙአወዘተይን መቅራት አያተልኩርሲ የጠቀራበትን ውሃ መጉመጥመጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ ህክምና ነው፡፡ አላህም ከእንዲህ አይነቱ ጥቃት ይጠብቀን፡፡
#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
