ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ولا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُبْعَثَ دَجّالُونَ كَذّابُونَ، قَرِيبًا مِن ثَلاثِينَ، كُلُّهُمْ يَزْعُمُ أنَّه رَسولُ اللَّهِ﴾
“ሰዓቲቱ (ትንሳዔ) አትቆምም፤ ደጃሎችና ውሸታሞች (ቀጣፊዎች) የሆኑ ወደ ሰላሳ የሚጠጉ ሁላቸውም ነቢይነትን የሚሞግቱ ሰዎች እስከሚመጡ ድረስ።”
🌴ሙስሊም ዘግበውታል፡ 3609🌴
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb
👆


