@Islam_infinity · 2.5K subscribers
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ مُحَمَّدٌ رَسُولُ اللَّهِ ☪ ISLAM ∞ Any comment and suggestions let me know ~@unknown_forever
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Islam_infinityIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 3, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፦ "አላህንም ለሚፈራ ሰው መውጫን ያደርግለታል። ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል። በአላህ ላይም የሚመካ ሰው እርሱ በቂው ነው።" (ሱረቱ አል-ጠላቅ፣ 3)
ሂወት በጣም አጭርናት በሚለው ትስማማላቹ? መልሳቹ አዎ እስማማለው ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለባቹም ታውቃለቹ ማለት ነው🤝
አንተ.... ወንጀል ሰርተህ አላህ ይቅር አይለኝም ብለህ ተስፋ የቆረጥክ... አንተ የሆነን ነገር ለማሳካት ሞክረህ ግን ያልተሳካልህ ... አንተ በሁሉም ነገር ተስፋ የቆረጥከው ሆይ.... አይታይህም እንዴ?አላህኮ ባንተ ተስፋ አልቆረጠም አዲስ ቀን እና ተስፋን ሰጥቶሀል ጉዳይ የ አዱንያም ይሁን የቀጣዩ አለም ጌታህ ላንተ ስኬትን እንጂ ሌላን አይሻም። ምናልባት አላሀ ይሄ መልእክት እንዲደርሳቸው ከፈለገው ሰዎች አንተ እንዱነህ እኔ አላውቅህም ግን ይህን እንድፅፍ …
ሁሉም ነገር ከ አቅም በላይ ከባድ ሆኖ ሲታይህ....💔 ነብስህን አላህ አንዳለላት አስታውሳት😊። ☪ Islam infinity☪ ♾️
ጌታህ ምን ያክል አዛኝ እና ቻይ እንደሆነ ብታውቅ ኖሮ ...ዱንያ የተደፋችብህ ያክል አታዝንም አትጨነቅም ነበር።! አላህ ያንተን ትንሽ ችግር መፍታት ይከብደዎል ብለህ ታስባለህ? አላህ ችግርን ሁሉ ፈቺ አዛኝ ቻይ ነው ችግሩ አንተ አላህን ከመጠየቅ ይልቅ ታማርራለህ ዱዓ የመጨረሻ አማራጭህ አድርገህ ትይዛለህ አላህ መጠየቅ ከበደህ እንጂ አላህ ያንተንችግር መፍታት አልከበደውም። በስተመጨረሻም መራር እውነታን ልንገራቹ....አለህን መለመንን ዘንግተናል ያ ነው ትልቁ ችግ…