│ ☪️ISLAM ∞ │: post #12834 — TG.ME

የዚህን ዓለም ጭንቀት አትሸከም፤ እርሱ የአላህ ነውና። የነገውንም ስጋት አትሸከም፤ እርሱም በ አላህ እጅ ነውና። አንተን ሊያስጨንቅህ የሚገባው ብቸኛው ጭንቀት እንዴት አላህን ላስደስተው የሚለው ነው ። አላህን ካስደሰትከው እርሱ ደስ ያሰኝሃል፣ ይጠብቅሃል፣ ይንከባከብሃልም!"

Share it for someone who needs it

Islam infinity
August 3, 2026 118 1