{አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ለእርሱ መልካሞች (የበላይ) ስሞች አሉት።} *(ሱረቱ ጣሃ፡ 8)*---> "ከሰዎች ሁሉ አላህን አብልጦ የሚያውቀው እርሱን አብልጦ የሚወደው ነው... ጌታውን በስሞቹና በባህሪያቱ ያወቀ ሰው ልቡ በእርሱ ፍቅር ይሞላል፤ በወሰነውና ባዘዘው ነገርም ሁሉ ይረካል!"t.me/Islam_infinity/12829TranslateAugust 2, 2026 136