-> አንበሳ መጻፍ ያልጀመረ ወቅት ስለጫካ በደንብ የሚያውቅ የሚመስለው አስጎብኚው ነው::
-> ዓሳነባሪ እስካልጻፈ ድረስ ከመርከበኛ በላይ ስለባሕር የሚያውቅ ያለ አይመስለንም::
______
የፋይናንስ ሲስተሙን ያልገባን ቀን ዶክተር ዐብይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እንጂ የአሜሪካና እንግሊዝ አምባሳደር አይመስለንም:: ዊሊያም ሩቶ የኬንያ ፕሬዝዳንት የሚመስለው ብዙ ምእመን አለ::
ዐብይ ከኬንያ መኮርኮቻ መግዛት ቢፈልግ ሙሉ ማንነቱን የዓይን አሻራውን ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳውቆ አካውንት ይከፍታል:: ከዚያ የብሔራዊ ባንክ አካውንት ቁጥር ያወጣል:: ለአሜሪካው ሲቲ ባንክ ወይም ዌልስ ፋርጎ ተጽፎለት በቤልጂየም SWIFT በኩል ወደ ኬንያ ማዕከላዊ ባንክ ይገናኛል:: የኬንያው ማዕከላዊ ባንክ መኮትኮቻ ሻጩ ሒሳብ ወደከፈተበት የኬንያ ንግድ ባንክ ያገናኘዋል:: መኮርኮቻው ቁመትና ወርዱን, ክብደትና የተሠራበትን ንጥረ ነገር አሳውቆ በመርከብ ወይም ኡሩጵላል ይጭነዋል:: ከዚህ ሲስተም ያፈነገጠ አገር ከላይም ከታችም እሳት ይነድበታል:: (ኢምፖርት የተማረ ወይም የሠራ ሰው ያውቀዋል:: አብዛኞቹ ስምምነቶች ላይ አሜሪካ አትፈርምም)::

6
3September 6, 2026 791