ጀዌ :- የህወሓት ጦር የተከዜ ዘብን ቢያጠቃ ከፋኖ ጋር ያጋጨዋል? አያጋጨውም?
ቴዲ :- የሚያጋጨው አይመስለኝም እኔ
ጀዌ :- እስቲ ጠይቃቸው ፋኖዎችን ..
ቴዲ :- የተከዜ ዘብ መምታቱንና የግዛት ጥያቄ የተለያዩ ናቸው። የተከዜ ዘብ በይፋ ፋኖ የሚታገልበት ኮዝ የለውም ብሎ ፋኖን disown ያደረገ ኃይል ነው
ጀዌ :- ለምን እንፎጋገራለን? የህወሓት ጦር የተከዜን ዘብ ቢመታና ቢገባ ከፋኖ ጋር directly ይጋጫል
ቴዲ :- በሃይሉ ምክንያት ወይስ በግዛቱ ምክንያት?
ጀዌ :- በግዛቱ እንጂ
ቴዲ :- So አንተ የምትለው አሁን ያለው ፋኖ ተከዜ ዘብ ያንን ግዛት ይዞልኛል ብሎ እንደ ራሱ አካል ይቆጥረዋል? ብለህ ነው የምታስበው
ጀዌ :- እሱን ዲስከስ ያርጉበት let me leave that ..
በዚህ ጉደይ ላይ ምን ትላላችሁ ምዕመናን....?!! 🙋
.
.
.
September 5, 2026 442 1