በመጨረሻም 1.8 ሚሊየን ዶላር ተዋጥቶ ክፍያ የፈሰሰበት የኤርትራን አንደኛ የመውጣት የቁንጅና ውድድርን ውሀ… — 𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — TG.ME

📸🇪🇷 በመጨረሻም 1.8 ሚሊየን ዶላር ተዋጥቶ ክፍያ የፈሰሰበት የኤርትራን አንደኛ የመውጣት የቁንጅና ውድድርን ውሀ በላው።

በ1.8 ሚሊዮኑ ዶላር ኤርትራ ውስጥ ከሀምሳ በለይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (ሁለተኛ ደረጃው ሳዋ ስለሆነ) ትሰሩበት ነበር ። (ሁለተኛው ምስል ሻእቢያ የዛሬ አመት አከባቢ ሰርቶት ያስመረቀው ት/ቤት ነው
👉 ⛰️ እና ብርሀኑ ነጋ የገቡበት ነገር ሁሉ እንዲሁ እንደፎረሸ ነው።
.
በውድድሩ በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አንደኛ ወጥታለች🔥🔥
.
.
.
❤3😁1
September 5, 2026 221 2