...........ኢትዮጵያዊው ማነው?..........
.
.
ይህች የቁንጅና ተወዳዳሪ ወክላ የሄደችው ኢትዮጵያን እንጂ ኦሮሞን አይደለም "የለበሰችው ልብስ ኢትዮጵያን አይወክልም" በማለት ዳያስፖራው ሳይቀር
የኤርትራዋን ወይንም የናይጀሪያዋን ተወዳዳሪ እንዲመርጡ ዶላር ጭምር ሰብስበው እያከፋፈሉ ድምጽ ሲገዙ ስንመለከት በአካል ጭምር ወደ ሁዋላ (1960)ተመልሰን "ኢትዮጵያዊው ማነው" የሚለውን የአቦ ኢብሳ ጉተማን ግጥም ፍለጋ እንድንሄድ አደረጉን።
Via [©Gumaa Saqqaataa Gem]✍
.
.
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
📌 t.me/Fastsinfo99
🌴 🌴 🌴
6
2
1
1
1September 3, 2026 622 2



