ታሪካዊ ምስል አቦ ኢብሳ ጉተማ በ1960 አ/ም በቀድሞው ሀይለስላሴ ዩኒቨርስቲ ዛሬም ድረስ መልሱ… — 𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — TG.ME

ታሪካዊ ምስል

አቦ ኢብሳ ጉተማ  በ1960 አ/ም በቀድሞው ሀይለስላሴ ዩኒቨርስቲ ዛሬም ድረስ መልሱ ያልተገኘለትን  "ኢትዮጵያዊው ማነው?" የሚለው ግጥሙን ባሰማባት አለት።
(በሽግግሩ ዘመን ኦነግን በመወከል የትምህርት ሚንስትር ነበሩ)

ዛሬም እኛም እንጠይቃለን "ኢትዮጵያዊው ማነው?"

~ ©Gumaa Saqqataa
❤2
September 4, 2026 488 1 1