የመጀመሪያውን የአማርኛ መተየቢያ ማሽን (Typewriter) የፈጠረው የወለጋው ተወላጅ ኢንጂነር አያና ብሩ ይባላሉ። በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው እኚህ ጥበበኛ፣ የአማርኛ ፊደላትን በዘመናዊ መልክ መጻፍ እንዲቻል የመጀመሪያውን የአማርኛ "ታይፕ ራይተር" (Typewriter) የፈጠሩ ሰው ናቸው።😘🤘
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
📌 t.me/Fastsinfo99
🌴 🌴 🌴
1September 4, 2026 596 2


