ቴዲ :- ፋኖ ከነ አካቴው ወለጋ ውስጥ መደራጀት የለበትም ብለህ ታምናለህ? ጀዋር :- [ መደራጀቱ ]… — 𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — TG.ME

𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬Photo
ቴዲ :- ፋኖ ከነ አካቴው ወለጋ ውስጥ መደራጀት የለበትም ብለህ ታምናለህ?

ጀዋር :- [ መደራጀቱ ] ይጠቅማቸዋል?

ቴዲ :- አዎ። ከፍተኛ ጥቃት ሲደርስባቸው የነበሩ የአማራ ተወላጆች አሉ። መንግስት ምላሽ ሊሰጣቸው አልቻለም። Infact በልዩ ልዩ መልክ እየጨFጨFቸው ነው። ስለዚህ የህልውና አደጋ ላይ ወድቀዋል። ራሳችንን መከላከል አለብን ብለው ተደራጁ። ስህተት ነው ይሄ?

ጀዋር :- እኔ አማጺ የዜጎችንን ደህንነት ያድናል ብዬ አላስብም። አይችልም ያባብሰዋል እንጂ። የፋኖዎች በወለጋ ውስጥ መንቀሳቀስ በወለጋ ውስጥ ያሉትን የአማራና የኦሮሞን ዜጎች ለመንግስት ሸርና ግድያ ያባብሳል/ያጋልጣል እንጂ ፈጽሞ ሊረዳቸው አይችልም

ቴዲ :- እዚያ አካባቢ (ወለጋ) የሚገደሉት የአማራ ተወላጆች ታዲያ ምን ምርጫ አላቸው? ዝም ብለው መሞት?

ጀዋር :- እዚያ አካባቢ የሚገደሉት የኦሮሞ ተወላጆች ታዲያ ምን ምርጫ አላቸው?

ቴዲ :- ኦላ (OLA) እንዳደረገው ራሳቸውን መከላከል ይችላሉ። OLA አለ። የቆምኩት ለኦሮሞ ህዝብ ጥያቄዎች ነው ብሏል። በአካባቢው እየተንቀሳቀሰ ነው። በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት የኦሮሞ ተወላጆች እየተገደሉ ነው። ያ የOLAን መደራጀት አላስቆመውም? የፋኖን ለምን ያስቆመዋል ልልህ ነው?

ጀዋር :- OLA እዛ ውስጥ መንቀሳቀሱ የኦሮሞን መገደል አላስቆመውም። እንደውም excuse ነው የሚሰጠው። የፋኖን እዚያ አካባቢ መንቀሳቀስ አገዛዙ ለሚወስደው ግድያ excuse ነው እንጂ የሚሰጠው በምንም መልኩ ሊያሻሽለው አይችልም።
.
.

ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

📌 t.me/Fastsinfo99

    🌴  🌴  🌴
Telegram
𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬
✅|| 𝐘𝐀𝐀𝐃𝐀 ykn komii yoo qabaattan nuuf barreessaa. ✅|| ማንኛውም አስተያየት ወይም ቅሬታ ካለዎት ይፃፉልን ✅|| write to us if you have any comments or complaints. 👀 @Fastmereja_Bot 👀
❤3
September 5, 2026 481 1