የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነሐሴ ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆኑአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የውድድር ዓመት የነሐሴ ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሰረት፡- አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ፣ ዣቢ አሎንሶ፣ ኢንዞ ማሬስካ እና ሰርጌጅ ጃኪሮቪች በእጩነት ቀርበዋል፡፡t.me/FMCSport/56338TranslateSeptember 3, 2026 1.5K 1