የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነሐሴ ወር ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆኑ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ… — FMC Sport ፋና ስፖርት — TG.ME

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነሐሴ ወር ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የውድድር ዓመት የነሐሴ ወር ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

በዚህም መሰረት፡- ሪያን ሼርኪ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ ሪካርዶ ካላፊዮሪ፣ ኮል ፓልመር፣ ጇ ፔድሮ፣ ማማዱ ሳንጋሬ፣ ዞላኪስ እና ዊሳ በእጩነት የቀረቡ ተጫዋቾች ናቸው፡፡
September 3, 2026 1.5K 3