@Esdrossc · 4.1K subscribers
እንኳን ወደ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ/ማህበር የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ፡፡ This is Esdros S.C's official Telegram channel. For more updates please visit www.Esdros.com
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EsdrosscIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 9, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና የመንፈሳዊ ሥራ አመራር ኮሌጅ — 60ኛ ዓመት (የአልማዝ ኢዮቤልዩ) የመንፈሳዊ አገልግሎት ጉዞና የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕን ትሩፋትን ለመዘከር ዓለም አቀፍ የኦንላይን (Zoom) ሴሚናር ተዘጋጅቷል። 📅 እሑድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. 🕗 ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት — በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በዚህ ልዩ መርሐ ግብር ላይ እንድትሳተፉ በክብርተጋብዛችኋል። የZoom መግቢያ ሊንክ - Join Zoom Meeting https:/…
ልክ የዛሬ 36 ዓመት ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ያኔ የገዳሙ መጋቢ የነበሩት አባ ተጠምቀ በጭንቀት ተውጠዋል። ከአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ እግር ሥር ወድቀው "ግድ የልዎትም አባ የዛሬው ጉዞ ይቆይዎ። እኔ ጥሩ ሕልም አላየሁም። እባክዎ እግርዎን ከዚህ ቤት አያንሡ፤ እንደው እባክዎ" እያሉ ይለምኗቸዋል። አቡነ ጎርጎርዮስ ግን ወደ መቂ ጊዮርጊስ ለአገልግሎት ለመሄድ ቆርጠው ተነሥተው ነበርና ሳልሄድ አላድርም ብለው እምቢ አሉ። በእርግጥ በዚያች የጉዞ ቀን ምን…
[media, no text]
[media, no text]
በተያያዘም በአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች፣የቀድሞ የአቡነ ጎርጎርዮስ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ የረፍታቸውን መታሰቢያ የጧፍ ማብራት እና የተለያዩ መርሐግብራት የብፁዕነታቸውን አስተምህሮ፣ሥራዎቻቸውና ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ያበረከቷቸውን ዘመን ተሸጋሪ አሻራዎችን በመዘከር እና በተለያዩ መርሐ ግብሮች ዘክረው ውለዋል፡፡