@ABGSSUMMITG12 · 638 subscribers
Meri Secondary
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ABGSSUMMITG12Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 18, 2021per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🟣በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። 🟢ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል። 🔵ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። 🟠ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው 🟪ከፍተኛ ውጤት ! በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 59…
ቀን 15/12/2018 ማሳሰቢያ ፦ ለ11 እና 12ኛ ክፍል በክላስተር ማዕከል (ስኩል ኦፍ ቱሞሮው ) እየተማራችሁ ላላችሁ በየዕለቱ ክትትል የሚደረግ በመሆኑ በመጨረሻም ሰርተፊኬት የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ እንድትገኙ ማሳሰብ እንወዳለን ! ትም/ት ቤቱ
[media, no text]
[media, no text]
ቀን 30/11/2018 ለ2019ዓ/ም የ12ኛ ከፍል ተማሪዎቸ የሲኒየር ዩኒፎርም በተማሪዎች በተመረጡ ኮሚቴዎች የልብሱ ጥራትና አይነት የተመረጠ ሲሆን የአንድ ዩኒፎርም ዋጋ 2600.00 ሲሆን ሁለት ለሚፈልጉ በእጥፍ የሚከፈል ይሆናል ። ስለሆነም የተማሪ ኮሚቴዎች ገቢ እንዲሆን የተስማሙበት አካውንት ቁጥር የሚከተለው ነው 1000576121435 መሰረት ታሪኩ በቀለ ቴሌ ብር 0993578757 መሆኑን እናሳውቃለን። የተማሪ ኮሚቴዎች ማሳሰቢያ፦ ገቢ የተደረገበትን ደረ…