@ABGSSUMMITG9 · 1.3K subscribers
2013E.C
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ABGSSUMMITG9Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 5, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
ቀን 20/11/2018 ለተማሪዎች ሰርቪስ ፈላጊዎች በሙሉ 1ኛ ደረጃው ላይ የወላጅ ኮሚቴው ሰርቪስ አገልግሎት ፈላጊዎችን እየመዘገበ በስለሆነ አገልግሎቱን ማግኘት የምትሹ በአካል ተገኝታችሁ መረጃ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። ትምህርት ቤቱ
ለውድ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ነባር የተማሪ ወላጆች በሙሉ። ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስ። የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲካሄድ ታቅዶ ቢጀምርም ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው እና ለወላጆች ተጨማሪ ዕድል ለመስጠት ሲባል የምዝገባው ጊዜ ለተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል ሂደት እየተካሄደ በመሆኑ ያሉትን ክፍት ቦታዎች በ…
ቀን 20/11/2018 ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በትምህርት ቤቱ የአንድ ወር የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የታቀደ ስለሆነ ፍላጎት ያላችሁ ወላጆች ረቡዕ (22/11/18) ድረስ በአካል መጥታችሁ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን ! ትምህርት ቤቱ !