23/11/2018
ሰላም የ2019 የ11ኛ እና 12 ክፍል ተማሪዎች እንደምን አላችሁ !
በክረምት የውጤት ማላቂያ መርሃ ግብር በክላስተር ማዕከል እየተማራችሁ ያላችሁ የሚከተሉትን ነገሮች በጥንቃቄ እንድትተገብሩ በጥብቅ ማሳሰብ እንወዳለን።
1.ዩኒፎርም አሟልቶ መልበስ
2.መታወቂያ መያዝ
3.በየዕለቱ በሰዓት መገኘት
4.ከሁለቱ ወር ውስጥ ሚኒመም 80% መገኘት መቻል የሚሉት ጉዳዮችን በጥንቃ እንዲታዩ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር ችግር ተቋማችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ።
መሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት !










