ህይወት ምን'ግዜም በጋ እና ክረምት የሚፈራረቅባት መድረክ ናት፤ አስተዋይ ሰው ሁለቱም ወቅቶች በህይወት ራሳቸውን እንደሚደግሙ ስለሚያውቅ ምንም ቢመጣ አይገርመውም፤ ሁሌ ልሳቅ፣ ሁሌም ላልቅስ አይልም። ለመጣው ደስታም ሆነ ሀዘን በቂ መልስ ብቻ እየሰጠ መኖር ይቀጥላል።እሄ ይብዛላችሁ .@Christian_Insight@Christian_Insightt.me/Christian_Insight/267Translate1August 25, 2026 5