በእግዚአብሔር የታመነችን ፣ ስንፍናን የናቀች አይኖቿን ከሁኔታዎች እና ከከበቧት ችግሮቿ አንስታ ወደ አምላኳ ያደረገችን ሴት ማንም እንደፈለገ አይሰብራትም እንዳሻዉም አያታልላትም ምክንያቱም እግዚአብሔር ለመንገዷ መሪ ለእግሮቿ መብራት ለልቧም ብልሀት እና ሞገስ ነዉ።@Christian_Insight@Christian_Insightt.me/Christian_Insight/263Translate421October 30, 2025 215 2