CHRISTIAN INSIGHT: post #262 — TG.ME

ሰው ካከበረው እግዚአብሔር ያከበረው እጅጉን ይበልጣል፤ ሰዎች በሁኔታዎች ይቀየራሉ፣ እንዳስቀመጥክ ላታገኛቸው ትችላለህ። የሰው ልጅ ሸምበቆ ነው ተደግፈኸው የሆነ ቀን ሊቀነጠስ ይችላል። ሙሉ እምነትህን እግዚአብሔር ላይ ብቻ አድርገው!

እግዚአብሔር አያሳፍርህም። ሞገስና ጌጥ ፡ ክብርና ዝና ፡ መካሪና ወዳጅ ፡ አጋዥና መሪ ፡ እናትና አባት ፡ ጓደኛና አድማጭ ይሆንልሃል


@Christian_Insight
@Christian_Insight
👍3🥰2❤1
October 29, 2025 187