CHRISTIAN INSIGHT: post #265 — TG.ME

በሕይወትህ ውስጥ አንዳንዴ በሮች የሚዘጋጉት ጥፋት ደርሶብህ ሳይሆን፣ ከዛ በላይ ለሆነ ትልቅ መንገድ ስለተመረጥክ ሊሆን ይችላል። መጠበቅን እንደ ቅጣት ሳይሆን እንደ ዝግጅት ጊዜ ቁጠረው። በጸጥታ ውስጥ የሚደረግ እድገት ሁልጊዜም ዘላቂ ነው። @Christian_Insight @Christian_Insight

July 29, 2026 55