@BUNAet · 559 subscribers
አዝናኝ አስተማሪና ጥቂት ሀገራዊ ጉዳዮቸን አንዳስስበታለን የቻናላችን አባል በመሆንዎ አናመሰግናለን።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/BUNAetIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 15, 2017per Telegram
We have been tracking it since September 2, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መ…
#ባሕር ዳር ስታዲየም ፍቃድ አገኘ ! የአፍሪካ እግር ኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ካፍ ባሕር ዳር ስታዲየም የጥራት መስፈርቱን ባለሟሟላቱ ለአመታት አግዶት እንደነበር የሚታወስ ነው። ይህንንም ተከትሎ ስታዲየሙ መስፈርቱን እንዲያሟላ የማሻሻያ ግንባታ ሲደረግለት መቆየቱ አይዘነጋም። አሁን ላይ ካፍ ለስታዲየሙ ጊዜያዊ ፍቃድ መስጠቱን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። ካፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን በስታዲየሙ እንዲያደርግ ፍቃድ መስ…
🇪🇹 የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ 🏆 ዋንጫ /ጨዋታ🎉 ስታዲየም 🏟 #ወልዋሎ አዲግራት ዩ. የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። FT⌚️|| ሲዳማ ቡና 0-2 ወልዋሎ አዲግራት ዩ. | 47' ኮንኮኒ ሀፊዝ 90+9' በየነ ባንጃ # የጨዋታው ኮከብ ዩጋንዳዊው የወልዋሎ ግብ ጠባቂ ሙታክብዋ ጁዌል #ወልዋሎ አዲግ…
የቦታ ለውጥ ! የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ አስቀድሞ እንዲካሄድ መርሐ ግብር ወጥቶለት ከነበረው አበበ ቢቂላ ስታዲየም የቦታ ለውጥ ተደርጎበታል። በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ሐሙስ ሐምሌ 2 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 5፡00 ይካሄዳል። በሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓ/ዩ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት በሳተላይት እና ኦንላይን አማራጮች ይተላለፋል።