የቦታ ለውጥ ! የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ አስቀድሞ እንዲካሄድ መርሐ ግብር ወጥቶለት ከነበረው አበበ ቢቂላ ስታዲየም የቦታ ለውጥ ተደርጎበታል። በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ሐሙስ ሐምሌ 2 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 5፡00 ይካሄዳል። በሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓ/ዩ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት በሳተላይት እና ኦንላይን አማራጮች ይተላለፋል።
July 6, 2026 107