@Ethiofootfan · 400 subscribers
➫ ፈጣን እና ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎች ➫ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ስፖርት ዳሰሳዎች ➫ የተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ታሪኮች https://t.me/gugesport
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EthiofootfanIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 8, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🚨 ሊዮ ሜሲ በፕሮፌሽናል እግር ኳስ ህይወቱ 400 አሲስቶችን አድርጓል። SHARE Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
ሜሲ ኢንተር ማያሚን ወደ አዲስ ከፍታ አድርሶታል። በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ለኤምኤልኤስ የጥሎ ማለፍ ሩብ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። SHARE Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 11:00 || ኖቲንግሃም 🆚 ሊድስ ዩናይትድ 11:00 || ክሪስታል ፓላስ 🆚 ብራይተን 11:00 || ብሬንትፎርድ 🆚 ኒውካስትል ዩናይትድ 11:00 || አስቶንቪላ 🆚 በርንማውዝ 01:30 || ማንቸስተር ሲቲ 🆚 ሊቨርፑል SHARE | Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
[media, no text]
ቼልሲ ትላንት ማሸነፋን ተከትሎ ወደ 2ተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል! Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
" ከሊጉ ሻምፒዮኖች ጋር ነው የምንጫወተው። አርሰናል ሻምፒዮን አይደለም፣ ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል ነው። ሻምፒዮንነታቸውን ለማስቀጠል ነው ወደዚህ የሚመጡት ።" 🎙️ ፔፕ ጋርዲዮላ Guge tube https://t.me/Ethiofootfan