@All_WeHaveIsNow · 1K subscribers
ለደስተኛነት ለሀሴት እንዲሁም ለማይናወጥ ጥልቅ ሰላም መንስኤ የሆነውን እውነተኛውን ሀብታቸውን ያላወቁ እነሱ ለማኞች ናቸው:: የበዛ ቁሳዊ ሀብት ቢኖራቸውም እንኳ ደስታን ለማግኘት ውጪን ይመለከታሉ::እነዚህ ሰዎች በውስጣቸው የከበረ ሀብት ተትረፍርፏል:: 🤝አብረን እንደግ ተቀላቀሉን @All_WeHaveIsNow 💛የተሰማችሁን ሀሳብ አስተያየት አድርሱን!! @SA_EED_0
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/All_WeHaveIsNowIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 15, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.
😂
"I usually congratulate people when they tell me, 'I don't know who I am anymore.'" ("ሰዎች 'ከእንግዲህ እኔ ማን እንደሆንኩ አላውቅም' ሲሉኝ አብዛኛውን ጊዜ እንኳን ደስ አለህ/ሽ እላቸዋለሁ") ። ሀሰተኛው ማንነት (Egoic Identity) መፍረስ፦ አብዛኛው ሰው "እኔ ማን ነኝ?" ሲል የሚያስበው ስለ ህይወት ታሪኩ፣ ስለ ስራው፣ ስለ ንብረቱ፣ ስለ ማህበራዊ ማዕረጉ ወይም አእምሮው ውስጥ ስላላቀቀው ማንነት ነው። "…
[media, no text]
"There are two ways of being unhappy. Not getting what you want is one. Getting what you want is the other." ("ደስተኛ ላለመሆን ሁለት መንገዶች አሉ። የምትፈልገውን ነገር አለማግኘት አንደኛው ሲሆን፤ የምትፈልገውን ነገር ማግኘት ደግሞ ሁለተኛው ነው") የምትፈልገውን ነገር አለማግኘት (Not getting what you want) አንድን ነገር አጥብቀን ስንመኝና ሳናገኘው ስንቀር ብስጭት፣ ኀዘንና ጉድለት ይ…
[media, no text]