📚 አዳም ረታ ™: post #8375 — TG.ME

‹‹በአንድ በኩል ስታስበው ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጦ እኔ የትግራይ ሰው ነኝ፣ እኔ አማራ ነኝ ብሎ አፍ ሞልቶ መናገሩም አለማወቅ ይመስለኛል፡፡ በሴት አያቶቻችን በራፍ ላይ ማን እንዳለፈ ስንቶቻችን ነን የምናውቀው? የእኔን ጥሩ ኦሮሞነት እግዚአብሔር እና የሴት አያቶቼ ናቸው የሚያውቁት፡፡ የሁሉንም እንዲሁ፡፡››¹


«ወደድንም ጠላንም በመኖር ኪነጥበብ ተነካክተናል።»²

1 ሰሎሞን ደሬሳ
2 አዳም ረታ
🙏10
August 8, 2026 957 4