ሰሞነኛው የሳይበር ጥቃት ፈተና‼️ የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (FBI) የወንጀል መረጃ ቋቱ ላይ…

ሰሞነኛው የሳይበር ጥቃት ፈተና‼️

የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (FBI) የወንጀል መረጃ ቋቱ ላይ ደርሶበታል የተባለን የሳይበር ጥቃት እየመረመረ መሆኑ ተገለፀ ።

በሌላ በኩል የአሜሪካ ግብርና መስሪያ ቤት ላይ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙን ኤንቢሲ የተባለው መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል ።

በ FBI ላይ የሳይበር ጥቃት መፈፀሙን ዶናልድ ትራምፕ አረጋግጠዋል።
ይህን ተከትሎ ምርመራ መጀመሩ ተገልጿል።
November 23, 2026 49