ዛሬ ጠዋት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን ታሕታይ አድያቦ ወረዳ ገምሃሎ መንደር በትራክተር ሲንቀሳቀሱ በነበሩ…

ዛሬ ጠዋት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን ታሕታይ አድያቦ ወረዳ ገምሃሎ መንደር በትራክተር ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የህወሓት እና የሻዕቢያ ኃይሎች ላይ ከባድ ነበር የተባለ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል።

በመረጃው መሰረት ኃይል በማንቀሳቀስ ሂደት ላይ እንዳሉ ነው ጥቃቱ የተፈፀመው።

በባድመ ዛሬም ውጥረቱ አይሎ መታየቱን ምንጮች ጠቁመዋል።
November 23, 2026 139