የትግራይ ኮማንድ ፖስት ማሻሻያ አደረገ!!! 📌 ሆቴልና ሬስትራንት 24 ሰአት አገልግሎት እንዲሰጡ ፈቀደ።…

የትግራይ ኮማንድ ፖስት ማሻሻያ አደረገ!!!

📌 ሆቴልና ሬስትራንት 24 ሰአት አገልግሎት እንዲሰጡ ፈቀደ።

📌 የመኪና ተሽከርካሪዎች ከ 2:00 ወደ ምሽት 4:00 ሰአት እንዲጠቀሙ ፈቅዷል።

📌ባጃጅና ሳይክል እስከ ምሽት 2:00 ሰአት አገልግሎት እንዲሰጡ ተፈቅዷል።

በ 0900081225  ለድንገተኛ አደጋና ህግወጥ ቡድንን  በመደወል መረጃ ለአደጋ መከላከል ማቀበል ይችላሉ! 24ሰአት አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል።
November 23, 2026 43