@yosefkassa · 2.5K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/yosefkassaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 25, 2021per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
"መሥዋዕት ለእግዚአብሔር" ጥር 4 እሁድ ከሰዓት በሚሊንየም አዳራሽ "የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤" ነህምያ 2:20 ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ጥር 4 በሚሊንየም አዳራሽ "መሥዋዕት ለእግዚአብሔር" በተሰኘ መሪ ቃል ምስጋናና አምልኮ የሚገባውን አምላካችንን እግዚአብሔርን ለማመስገንና ለማምለክ ቀጠሮ ይዘናል! እስከዚያው ሁላችሁም በፀሎት እንድታስቡን እንጠይቃለን! "ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበ…
[media, no text]
መልካም አዲስ አመት ለሁላችን Happy new year
ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ። #jossykassa #mezmure #follow #ottawa
ዓለሙንና በውስጡ ያለውን ሁሉ የፈጠረ የሰማይና የምድር ጌታ እርሱ ተስፋችን ነው!! https://www.youtube.com/watch?v=wDBvLS4y1Z8
ሁላችሁም ተጋብዛችሗል